የገና በዓል

Sunday December 22, 2019

ኑና አብረን የገናን በዓል እናክብር!

 

በየዓመቱ ቤተክርስቲያናችን እንደምታደርገው አሁንም በፊታችን እሁድ የገናን በዓል እናከብራለን! በዚህ ዕለት የዝማሬ ጊዜ በዜማ አገልጋዮች፣ በእናቶችና በልጆች ይኖራል። እንዲሁም ወንጌል ይሰበካል። በመጨረሻም አብረን ማዕድን እንቆርሳለን።

​ኑና ይህንን የምስጋናና የደስታ ጊዜ ከኛ ጋር አሳልፉ ስንል በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።

Please reload

© 2019 Emmanuel Worship Center In New Jersey

Find us on:

  • Facebook Social Icon
  • YouTube Social  Icon