​ሽልማቴ ነህ!

              PRAYER SONGS                

Donate to BUILDING FUND of EWCNJ by buying

Shilimate Neh  Album.

1/6

ለመልካም ሕብረት

7ቱ መመሪያዎች

“ከክርስቶስ ጋር ካላችሁ አንድነት የተነሣ የትኛውም መበረታታት፣ ከፍቅር የሆነ መጽናናት፣ የመንፈስ ኅብረት፣ ምሕረትና ርኅራኄ ካላችሁ፣ በአንድ ሐሳብ፣ በአንድ ፍቅር፣ በአንድ መንፈስና በአንድ ዐላማ በመሆን፣ ደስታዬን ፍጹም አድርጉልኝ። ሌሎች ከእናንተ እንደሚሻሉ በትሕትና ቊጠሩ እንጂ፣ በራስ ወዳድነት ምኞት ወይም ከንቱ ውዳሴ ለማግኘት አንዳች አታድርጉ። እያንዳንዳችሁ ሌሎችን የሚጠቅመውንም እንጂ፣ ራሳችሁን የሚጠቅመውን ብቻ አትመልከቱ።” (ፊልጵስዩስ 2፥1-4)

  1. ፍቅር - ፍቅር ከእኔነት ሕይወት ይገላግለናል። በፍቅር ውስጥ ራስ ወዳድነት ሥፍራ የለውም።

    • “አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ ይኸውም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እንግዲህ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በርሳችሁ ብት ዋደዱ፣ ሰዎች ሁሉ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።” (ዩሐንስ 13፥34-35) ... ሙሉውን ማንበብ እፈልጋለሁ

Events

Guest Speaker - Pastor Mulualem Gilo

January 25-26, 2020

Subscribe for Updates

We invite you to join our mailing list and receive emails we send out with news, or special Events.

© 2020 Emmanuel Worship Center In New Jersey

Find us on:

  • Facebook Social Icon
  • YouTube Social  Icon